Yeka w10 pw safty net

Yeka w10 pw safty net Food security service delivery

በክረምት  መርሃግብር   የተተከለ  ችግኝ በአካባቢ ልማትተጠቀሚዋች  ሲታረም  እና  ውሃ  ሲጠጣ
28/12/2022

በክረምት መርሃግብር የተተከለ ችግኝ በአካባቢ ልማትተጠቀሚዋች ሲታረም እና ውሃ ሲጠጣ

የካ  ወረዳ   10 አካባቢ ልማት  ተጠቃሚዎች የንቅናቄ ግንዛቤ ማስጨበጫ  እየተሰጠ
28/12/2022

የካ ወረዳ 10 አካባቢ ልማት ተጠቃሚዎች የንቅናቄ ግንዛቤ ማስጨበጫ እየተሰጠ

የነጭ  ሽንኩርት ችግኝ  በውሃ ብቻ
29/06/2022

የነጭ ሽንኩርት ችግኝ በውሃ ብቻ

29/06/2022
የካ ወረዳ 10 ስ/ኢ/ኢ/ል/ጽቤት ምግብ  ዋስትና በቢሮ  ዉስጥ በውሃ ብቻ ችግኝ  ማምረት ተችሏል
29/06/2022

የካ ወረዳ 10 ስ/ኢ/ኢ/ል/ጽቤት ምግብ ዋስትና በቢሮ ዉስጥ በውሃ ብቻ ችግኝ ማምረት ተችሏል

29/06/2022

የካ ወረዳ 10 አካባቢ ልማት ሴፍቲኔት በሸድ ክላስተር የጉድጓድ ውሃ በማውጣት የጓሮ አትክልት እያለሙ ይገኛሉ

11/06/2022
የካ ወረዳ 10 አካባቢ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች የአረንጓዴ አሻራቸውን ለማስቀመጥ የ2014/2015ዓም የችግኝ ጉድጓድ ዝግጅት  በሚገባኁኔታ እያከናወኑት ይገኛሉ
11/06/2022

የካ ወረዳ 10 አካባቢ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች የአረንጓዴ አሻራቸውን ለማስቀመጥ የ2014/2015ዓም የችግኝ ጉድጓድ ዝግጅት በሚገባኁኔታ እያከናወኑት ይገኛሉ

የካ ወረዳ 10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት የ2ተኛ ምእራፍ አካባቡ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚ እና ተጠባባቂ በየቀጠናው በዚህ መልክ ለህዝብ ይፋ ተደርጎአል።
24/12/2021

የካ ወረዳ 10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት የ2ተኛ ምእራፍ አካባቡ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚ እና ተጠባባቂ በየቀጠናው በዚህ መልክ ለህዝብ ይፋ ተደርጎአል።

በየካ ወረዳ 10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት ለ2ለተኛ ምእራፍ አካባቡ ልማት ሴፍቲኔት ለማስጠቀም ቅድመ ዝግጅት የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ ሥልጠና በወረዳው ምክትል ስራ አስፈፃሚ መክፈ...
24/12/2021

በየካ ወረዳ 10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት ለ2ለተኛ ምእራፍ አካባቡ ልማት ሴፍቲኔት ለማስጠቀም ቅድመ ዝግጅት የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ ሥልጠና በወረዳው ምክትል ስራ አስፈፃሚ መክፈቻ ንግግር ተደርጎ ለ 74 ተሣታፋዎች ሥልጠና ተሰጥቶአል።

የካ ወረዳ 10 የሚሊኒየም ት/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ የደረሰበት
09/06/2021

የካ ወረዳ 10 የሚሊኒየም ት/ቤት መጸዳጃ ቤት ግንባታ የደረሰበት

በየከካ ወረደዳ 10 ም/ዋ/ል/ሴ/ጽ/ቤት የሳላይሽ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ የደረሰበት
19/05/2021

በየከካ ወረደዳ 10 ም/ዋ/ል/ሴ/ጽ/ቤት የሳላይሽ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ የደረሰበት

በየካ ወረዳ 10 ም/ዋ/ል/ሴ/ጽ/ቤት የመሰረተ ልማት ግንባታ በሚሊኒየም ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ የደረሰበት
19/05/2021

በየካ ወረዳ 10 ም/ዋ/ል/ሴ/ጽ/ቤት የመሰረተ ልማት ግንባታ በሚሊኒየም ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ የደረሰበት

በየካ ወረዳ10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት ከታቀዱት 4 መጸዳጃ ቤት ግንባታ 1 የሚሊኒየም ት/ቤት ሲሆን ግንባታ ተጀምሮ ድንጋይ በማለቁ የተቋረጠ ሲሆን የሳላይሸ ሽንት/ቤትና የአንቆርጫ...
09/03/2021

በየካ ወረዳ10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት ከታቀዱት 4 መጸዳጃ ቤት ግንባታ 1 የሚሊኒየም ት/ቤት ሲሆን ግንባታ ተጀምሮ ድንጋይ በማለቁ የተቋረጠ ሲሆን የሳላይሸ ሽንት/ቤትና የአንቆርጫ ት/ቤት ጉድጓድ ቁፈራው ተጠናቆ ለግንባታ ተዘጋጀቶአል፡፡

የካ ወረዳ 10 ሚሊኒየም ትምህርት ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ጉድጋድ ቁፈራ
15/02/2021

የካ ወረዳ 10 ሚሊኒየም ትምህርት ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ጉድጋድ ቁፈራ

የካ ወረዳ 10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት በአካባቢ ልማት ተሳታፊዎች የተጀመረ የመሰረተ ልማት ዘርፍ የምጸ ዳጃ ቤት ግንባታ
15/02/2021

የካ ወረዳ 10 ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት በአካባቢ ልማት ተሳታፊዎች የተጀመረ የመሰረተ ልማት ዘርፍ የምጸ ዳጃ ቤት ግንባታ

በ2012/2013 ዓ.ም ክረምት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የወረዳ 10 አካባቢ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ያበረከቱት አስተዋጽኦ
28/01/2021

በ2012/2013 ዓ.ም ክረምት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የወረዳ 10 አካባቢ ልማት ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ያበረከቱት አስተዋጽኦ

28/01/2021

የየካ ወረዳ 10 አካባቢ ልማት ሴፍትኔት ተጠቃሚዋች በጋሮ አትክልት ልማት ተሰማርተው

18/12/2020

የካ ወረዳ 10 ምግብ ዋስትናና ልማትዊ ሴፍቲኔት ለአካባቢ ልማት ተጠቃሚዎች በመልካም አስተዳደር ፤በኪራይ ሰብሳቢነት ማስወገድ፤በኤች አይቪ ኤድስ መከላከል፤በጾታዊ ትንኮሳ እና በኮቪድ 19 ለ823 (90 ወ እና ለ733 ሴ)ተጠቃሚዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ፡፡

27/11/2020

Send a message to learn more.

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeka w10 pw safty net posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category