Zerihun Brihanu

Zerihun Brihanu thank all of my page flowers

27/10/2024
05/11/2023

መዝሙር 3
አቤቱ፥የሚያስጨንቁኝ፡ምንኛ፡በዙ! በእኔ፡ላይ፡የሚቆሙት፡ብዙ፡ናቸው።
2፤ብዙ፡ሰዎች፡ነፍሴን፦አምላክሽ፡አያድንሽም፡አሏት።
3፤አንተ፡ግን፡አቤቱ፥መጠጊያዬ፡ነኽ፥ክብሬንና፡ራሴንም፡ከፍ፡ከፍ፡የምታደርገው፡አንተ፡ነኽ።
4፤በቃሌ፡ወደ፡እግዚአብሔር፡እጮኻለኹ፡ከተቀደሰ፡ተራራውም፡ይሰማኛል።
5፤እኔ፡ተኛኹ፡አንቀላፋኹም፤እግዚአብሔርም፡ደግፎኛልና፥ነቃኹ።
6፤ከሚከቡ፟ኝ፡ከአእላፍ፡ሕዝብ፡አልፈራም።
7፤ተነሥ፥አቤቱ፤አምላኬ፡ሆይ፥አድነኝ፤አንተ፡የጠላቶቼን፡መንጋጋ፡መትተኻልና፥የክፉዎችንም፡ጥርስ፡
ሰብረኻልና።
8፤ማዳን፡የእግዚአብሔር፡ነው፥በረከትኽም፡በሕዝብኽ፡ላይ፡ነው።

08/10/2023

✍“እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ጸዐዳ ወቀይሕ

አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ

ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ

ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ

ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ”

👉ነጭም ቀይም አበባ የተባለ ልጅሽን እያቀፍሽው በተአምርና በንጽሕና ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ርግቤ ድንግል ማርያም ሆይ ከልቅሶ ከሐዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ፤ መልካማዬ ከደስተኛው ገብርኤልና እንዳንቺ ርኅሩኅ ከኾነው ከሚካኤል ጋር ነዪ።

እንኳን ለዘመነ ጽጌ እና ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!!!

የራስ ልብስ መልበስ  የተከለከንበት ኢትዮጵያ አገሬ አኬልዳማ  እንዳትሆኝ ተጠንቀቅ  አፈርሽ የልጆችሽ ደም እንዳይፈስበት አደረ ንጉስሽ ከፈቷልና።።።ቤተክርስቲያን ፡ሆይ፥ብረሳሽ፥ቀኜ፡ትርሳኝ፤...
06/02/2023

የራስ ልብስ መልበስ የተከለከንበት ኢትዮጵያ አገሬ አኬልዳማ እንዳትሆኝ ተጠንቀቅ አፈርሽ የልጆችሽ ደም እንዳይፈስበት አደረ ንጉስሽ ከፈቷልና።።።
ቤተክርስቲያን ፡ሆይ፥ብረሳሽ፥ቀኜ፡ትርሳኝ፤ባላስብሽ፥ምላሴ፡በጕረሮዬ፡ይጣበቅ::
Yaa mana amantaa koo yoon siin irranfadhe mirgii koo na'an yaa irraanfatu .

05/02/2023

"አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ዓለም። ወከዓው ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር። ወተዓገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሥተ ሰማያት።"
***
"ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፤ ስለ እግዚአብሔር ብለው ደማቸውን አፈሰሱ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ሲሉ መራራ ሞትን ታገሡ።"
እኛስ........
ኦርቶዶክሳዊያን የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ፤ ስለ ኦርቶዶክስ ተወህዶ ብለው ደማቸውን አፈሰሱ፤ ስለ መንግሥተ ሰማያትም ሲሉ መራራ ሞትን ታገሡ።"ልንባል ይገባል እንደምን ቢሉ በተግባር ።።።።።

ከቤተክርስቲያን ለይ እጃችሁን አንሱ።mana  amantaa  kenyaa  irraa  harka  kaafadha. ቤተክርስቲያን ፡ሆይ፥ብረሳሽ፥ቀኜ፡ትርሳኝ፤ባላስብሽ፥ምላሴ፡በጕረሮዬ፡ይጣበቅ::Ya...
04/02/2023

ከቤተክርስቲያን ለይ እጃችሁን አንሱ።
mana amantaa kenyaa irraa harka kaafadha.
ቤተክርስቲያን ፡ሆይ፥ብረሳሽ፥ቀኜ፡ትርሳኝ፤ባላስብሽ፥ምላሴ፡በጕረሮዬ፡ይጣበቅ::
Yaa mana amantaa koo yoon siin irranfadhe mirgii koo na'an yaa irraanfatu .

ከቤተክርስቲያን ለይ እጃችሁን አንሱ።mana  amantaa  kenyaa  irraa  harka  kaafadha. ቤተክርስቲያን ፡ሆይ፥ብረሳሽ፥ቀኜ፡ትርሳኝ፤ባላስብሽ፥ምላሴ፡በጕረሮዬ፡ይጣበቅ::Ya...
03/02/2023

ከቤተክርስቲያን ለይ እጃችሁን አንሱ።
mana amantaa kenyaa irraa harka kaafadha.

ቤተክርስቲያን ፡ሆይ፥ብረሳሽ፥ቀኜ፡ትርሳኝ፤ባላስብሽ፥ምላሴ፡በጕረሮዬ፡ይጣበቅ::
Yaa mana amantaa koo yoon siin irranfadhe mirgii koo na'an yaa irraanfatu .

ልባችንን፡ከእጃችን፡ጋራ፡በሰማይ፡ወዳለው፡ወደ፡እግዚአብሔር፡እናንሣ።
22/01/2023

ልባችንን፡ከእጃችን፡ጋራ፡በሰማይ፡ወዳለው፡ወደ፡እግዚአብሔር፡እናንሣ።

22/01/2023

ወነአምን በአሃቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት ::
ከሁሉ በላይ በምትሆን በአንዲት ፣ ቅድስት ፣ ሐዋርያዊት እና ዓለም አቀፋዊት በሆነች ቤተክርስቲያን እናምናለን! አሜን!!

20/01/2023

Yoh. 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ Guyyaa sadaffaatti immoo kutaa biyya Galiilaa mandara Qaanaatti cidhi tokko ture; haati Yesus achi turte.
² Yesusii fi bartoonni isaas cidhichatti waamamanii turan.
³ Daadhiin waynii duraa dhumnaan, haati isaa, "Daadhii waynii hin qaban" jettee Yesusitti himte.
⁴ Yesus immoo "Haadhoo, naa waliin malii qabda jedheenii? Waa gochuuf yeroon koo amma illee hin geenye" jedhee deebise.
⁵ Haati isaa yommus warra achii ergamaniin, "Waanuma inni isinitti himu godhaa!" jetteen.
⁶ Warri Yihudootaas seera ittiin ofii isaanii, qodaa isaaniis qulleessan qabu turan; kanaafis gaanii dhagaa ja'a, tokkon tokkon isaa akka liitrii saddeettamaa hamma dhibbaa fi digdamaatti kan fudhatu achi in dhadhaabatu.
⁷ Yesus yommus jaraan, "Bishaan gaanota kanatti guutaa!" jedhe; kanaaf isaan hamma afaaniitti guutan.
⁸ Kana booddee Yesus, "Buusaatii isa cidhicha geggeessutti geessaa!" isaaniin jedhe; isaan yommus itti geessan.
⁹ Namichi bishaan isa daadhii ta'e sana miyeeffatee ilaale. Daadhichi eessaa akka ba'e, warra bishaan guure sanatu beeka malee, namichi hin beeku ture. Yommus dhirsa misirroo ofitti waamee,

ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሰርግ ነበረ፥ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤
² ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ።
³ የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት፦ የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው።
⁴ ኢየሱስም፦ አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት።
⁵ እናቱም ለአገልጋዮቹ፦ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው።
⁶ አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት የድንጋይ ጋኖች በዚያ ተቀምጠው ነበር፥ እያንዳንዳቸውም ሁለት ወይም ሦስት እንስራ ይይዙ ነበር።
⁷ ኢየሱስም፦ ጋኖቹን ውኃ ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሞሉአቸው።
⁸ አሁን ቀድታችሁ ለአሳዳሪው ስጡት አላቸው፤ ሰጡትም።
⁹ አሳዳሪውም የወይን ጠጅ የሆነውን ውሃ በቀመሰ ጊዜ ከወዴት እንደ መጣ አላወቀም፤ ውኃውን የቀዱት አገልጋዮች ግን ያውቁ ነበር፤ አሳዳሪው ሙሽራውን ጠርቶ፦
¹⁰ ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል፥ ከሰከሩም በኋላ መናኛውን፤ አንተስ መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆይተሃል አለው።
¹¹ ኢየሱስ ይህን የምልክቶች መጀመሪያ በገሊላ ቃና አደረገ፤ ክብሩንም ገለጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zerihun Brihanu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category