እንስሳትም ትኩረት ይሻሉ

እንስሳትም ትኩረት ይሻሉ Animals Need Attention
(1)

Do you remember this stray dog? In the previous post, She had large tumors on both her breasts and was hit by a car. She...
15/06/2024

Do you remember this stray dog? In the previous post, She had large tumors on both her breasts and was hit by a car. She had her surgery yesterday. Wish her all the best for her continued good health.

በጥበቃ ሰራተኛው ድብደባ ደርሶበት የነበረው ቡቺ አሁን EAWAP shelter ውስጥ ይገኛል ትላንት እዛ ወስደነዋል አይኑ እስካሁን አያይም ምግብ ደግሞ ዛሬ መቅመስ ጀምሯል ብቻ ለማንኛውም መ...
01/06/2024

በጥበቃ ሰራተኛው ድብደባ ደርሶበት የነበረው ቡቺ አሁን EAWAP shelter ውስጥ ይገኛል ትላንት እዛ ወስደነዋል አይኑ እስካሁን አያይም ምግብ ደግሞ ዛሬ መቅመስ ጀምሯል ብቻ ለማንኛውም መልካም እድል ተመኙለት እንደዚሁም በተመሳሳይ ሁኔታ እዚህ ጋር የምታዩአትን ውሻ የዛሬ ሳምንት ከጎዳና ያነሳኃት ሲሆን ጡቶቿ ላይ ትላልቅ እጢ አለባት በዚህ ቡኔታ ላይ እያለች ደግሞ የቴሌ መኪና በተኛችበት ወጥቶባት በሽታዋን አብሶባታል😭 እናም እሷም አስቸኳይ ሰርጀሪ መሰራት አለባት ሰርጀሪ የሚሰራው ሀኪም ደግሞ 15000 ብር ጠይቋል ስለዚህ የምንችለውን ድጋፍ በማድረግ ከስቃዩአ እንገላግላት🙏
1000553647887 CBE

አሁን ከመሸ የመኪና አደጋ የደረሰበት ውሻ አለ ተብዬ  ተጠርቼ ፒያሳ ሄጄ ለካ አንድ ዘበኛ ነው ሳር ውስጥ ተፀዳዳ ብሎ እንዳይተርፍ እንዳይድን   አድርጎ የቀጠቀጠው ውሻው መራመድ እንኳን አ...
30/05/2024

አሁን ከመሸ የመኪና አደጋ የደረሰበት ውሻ አለ ተብዬ ተጠርቼ ፒያሳ ሄጄ ለካ አንድ ዘበኛ ነው ሳር ውስጥ ተፀዳዳ ብሎ እንዳይተርፍ እንዳይድን አድርጎ የቀጠቀጠው ውሻው መራመድ እንኳን አይችልም ደግሞ ከቀጠቀጡት በኃላ ገደል ውስጥ ጥለውት ነበር ይሄ ውሻ ባለቤቶቹ ቤታቸው ፈርሶባቸው ጥለውት እስከሚሄዱ ድረስ የሚወዱት ቤተሰቦች የነበሩት ውሻ ነበር 😭😭 ይሄኔ እኮ ይሄ ዘበኛ ከተማውን መንገድ ላይ በመፀዳዳት ከሚያጨናንቁት አንዱ ይሆናል እኮ
በጉልበት የሚያንሱንን ማሰቃየት ጀግና አያስብልም

The dog that was beaten by the guard for defecating in the grass.Let alone a dog that doesn't know anything, how many educated people defecate in the streets?

It is not bravery to torture animals that is not stronger than us.

Animals have rights too.

ምድር የጋራ ናት👇👇👇👇👇አንዳንድ  ሰው ይሄ አለም እንደፈለገ የሚያዝበት እሱ ብቻ ያሻውን የሚያደርግበት ለሱ ብቻ የተፈጠረ አለም ይመስለዋል እውነታው ግን ይህች አለም ለሰውም ለእንስሳትም የ...
25/05/2024

ምድር የጋራ ናት
👇👇👇👇👇
አንዳንድ ሰው ይሄ አለም እንደፈለገ የሚያዝበት እሱ ብቻ ያሻውን የሚያደርግበት ለሱ ብቻ የተፈጠረ አለም ይመስለዋል እውነታው ግን ይህች አለም ለሰውም ለእንስሳትም የተሰጠች መሆኗ ነው ስለዚህ እንስሳቶችም እንደኛው በዚህ ምድር ላይ በነፃነት የመኖር መብት አላቸው የሰው ደህንነት አልተጠበቀም ተብሎ የነሱ መብት ይገፈፍ ማለት እራስ ወዳድነት ስለሆነ አግባብ አይደለም ቢያንስ እኛ ተሰሚነት አገኘንም አላገኘንም ስለ ራሳችን ደህንነት መጮህ እንችላለን እንስሶች ግን የማይችሉ በመሆኑ እኛ ለእነሱ እንድንጮህ እንገደዳለን

ህመም ግዜ አይሰጥም
ረሀብ ግዜ አይሰጥም
መጠለያ ማጣት ግዜ አይሰጥም

ለኛ የሚከብዱንና ግዜ የማይሰጡን እነዚህ ነገሮች ለነሱ ሲሆን ችግር እንደሌለው እንዴት አሰብን?

እድሜ ዘመናቸውን ያገለገሉህና ኑሮህን ያቀኑልህን አህያ እና ፈረስ አቅም ያነሳቸው እና ጉልበት የከዳቸው ቀን ውለታቸውን ረስተህ አመድ አፋሽ ያደረካቸው ቀን እንደውም አውጥተህ ጅብ እንዲበላቸው አለዚያም መኪና ገጭቷቸው በሞታቸው እንኳን ካሳ ተቀብለህ ልትበለፅግባቸው አስበህ ካለርህራሔ የጣልካቸው ያ ቀን ላይ ሰውኛ ባህሪህን አጥተሀል ጨካኝ ሆነኃል።

እድሜውን በሙሉ ቤትህን ሲጠብቅ የኖረውን ታማኝ ውሻ ሲያረጅ አውጥተህ ለጅብ ራት ያደረከው ቀን ሰውኛ ባህሪህን አጥተሀል።

የሀገር ሀብት የሆነውንና ሰው ወዳድ የሆነውን ዝሆን ስለ ጥርሱ ብለህ ስትገድለው ስታሰቃየው እራስህን የበላይ አድርገህ ስትበድለው እና በሱ ህመም አንተ ልትከብር የወደድክ ቀን ሰውኛ ባህሪህን አጥተሀል ።

የሰው ልጅ በዚህ ምድር ላይ የተፈጠረው መልካምና ደግ ሆኖ እንዲኖር እንጂ ጨካኝ እንዲሆን አይደለም ታዲያ ዛሬ በዚህ ሁሉ በደል እና ስቃይ ውስጥ ስለሚኖሩት እንስሳቶች ስለተሟገትን የሚያስኮንነን ነገር የቱ ነው?

በዚህች አለም ለሰው ሀኪም እንዳለው ሁሉ ለእንስሳም ሀኪም አለው የሰዎችን ሰብአዊ መብት የሚያስከብር ተቋም እንዳለ ሁሉ የእንስሳን መብት የሚያስከብር ተቋምም አለ ሁሉም በተሰማራበት የሙያ መስክ ሀላፊነቱን እየተወጣ ነውና ቅር አትሰኙ

አሁንም እላለሁ
👇👇👇👇
🗣ድምፃችን ለእንስሶቻችን🗣

🗣እኔም የነሱ ድምፅ ነኝ🗣

" ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነፍስ ይራራል፤ የኀጥኣን ምሕረት ግን ጨካኝ ነው። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 12:10፤)

male&female puppy for adoption
22/05/2024

male&female puppy for adoption

19/05/2024
Animals need attention is a charity fighting for stray animals. We believe all animals deserve a happy life and work to ...
18/05/2024

Animals need attention is a charity fighting for stray animals. We believe all animals deserve a happy life and work to provide them with food, veterinary care, and spaying/neutering.

We also advocate for policies protecting strays and promoting responsible pet ownership. You can help by volunteering, donating, spreading awareness, or adopting a pet from a shelter. Together, we can create a better future for strays!

follow us on
👇👇👇👇
https://www.instagram.com/animalsneedattention?igsh=MTNxbmVsd3RvaGducA==

👇👇👇👇
https://www.facebook.com/AnimalsNeedAttention

👇👇👇👇👇
tiktok.com/
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/?_t=8mSIbjfuMgI&_r=1

ሴት ሆኖ መፈጠር ሀጢአት ነውን🤔👇👇👇👇👇ቆይ እነዚህ ቡችሎች ካለፈቃዳቸው ወደ እዚህ ምድር ከመምጣታቸው ውጪ ምንድ ነው ያጠፉት እሱንም እንደ ጥፋት ከቆጠራችሁት ማለቴ ነው🤔 😭 ገና ወደዚህ  ...
24/03/2024

ሴት ሆኖ መፈጠር ሀጢአት ነውን🤔
👇👇👇👇👇
ቆይ እነዚህ ቡችሎች ካለፈቃዳቸው ወደ እዚህ ምድር ከመምጣታቸው ውጪ ምንድ ነው ያጠፉት እሱንም እንደ ጥፋት ከቆጠራችሁት ማለቴ ነው🤔 😭 ገና ወደዚህ ምድር ከመምጣታቸው ከእናታቸው ፍቅር ለይቶ ከእቅፏ ነጥሎ እንደዚህ በየጎዳናው እየጣሉ እንዲሰቃዮ ማድረግ የእውነት አግባብ ነውን? የነሱ ጥፋት ምንድ ነው ወደ እዚህ ምድር ሲመጡ ፆታቸውን መርጠዋልን? ሴት ሆኖ መፈጠርስ የእነሱ ጥፋት ነውን? ሲጀመርስ ሴት ሆኖ መፈጠር ጥፋት ሆኖ ያውቃልን ?ማነው ወደ እዚህ ምድር ሲመጣ እኔ ወንድ ነው መሆን የምፈልገው ብሎ መርጦ የመጣ ...ማነው የገዛ ልጁን አውጥቶ እንደዚህ ሜዳ ላይ የሚጥል? እስቲ ማን ናችሁ እንደዛ አድርጋችሁ የምታውቁ ? ሴት ውሾች በፆታቸው እየተመረጡ ገና ከመወለዳቸው በራሳቸው እንኳን መንቀሳቀስ ሳይችሉ እናታቸው የልጆቿን ፍቅር ሳትጠግብ ልጆቹ ከጉያዋ ሲነጠሉ ልብን በሚሰብር ድምፅ እያለቀሱ ወስዳችሁ ቆሻሻ ቦታ ላይ ጥላችሁ ውሾቹ በርሀብ እንዲሰቃዩ ጉንዳን እንዲበላቸው ጅብ እንዲበላቸው በዝናብ ተቀጥቅጠው እንዲሞቱ የምታደርጉ ምን አይነት ልብ ነው ያላችሁ😭😢 የእውነት እንደእናንተ አይነት ሰዎችን ሳይ ሰው መሆኔን እጠላዋለሁ💔💔 የእውነት በጣም ነው ልቤን ምትሰብሩት💔 እኔ ምንም ለማያውቁት ድምፅ ለሌላቸው ለራሳቸው መሟገት ለማይችሉ ፍጥረታት ድምፅ እሆናለሁ🗣🗣 እንደ እናንተ አይነት ሰዎችን ደግሞ በተግባር በቃ የምንልበት ግዜ ይመጣል💔

19/03/2024
23/02/2024

Challenge for our

ሰላም ቤተሰብ የፔጃችንን ተደራሽነት ለማስፋት እንቅስቃሴ ላይ ነን ; ስለሆነም በትንሹ 200 ተከታዮችን በዛ ሰው አማካኝነት ካገኘን ባስገባው ሰው ልክ ግማሽ የሞባይል ካርድ ለመሸለም ተዘጋጅተናል። ለምሳሌ 1000 ቤተሰብ እንድናፈራ ከረዳን የ 500 ካርድ ሽልማት ይኖረዋል።

ማሳሰቢያ!!!
ይህንን ፔጅ በናንተ አማካኝነት ቤተሰብ ከሆነ ስክሪንሹት ማስቀመጣችሁንና በውስጥ መስመር መላካችሁን እንዳትረሱ።

Ŵube Veterinary Ŝervice /ውቤ አጠቃላይ የእንስሳት ጤና አገልግሎት
"እንስሳትን ማከም አለምን ማከም ነው"🤝
0961951390
0703300961

ይቺ ቆንጅዬ ውሻ ሮዚ ትባላለች ከምትኖርበት አካባቢም ዛሬ ጠዋት ጠፍታለች እና እባካችሁ አፋልጉን ሮዚን ላገኘ ደግሞ 10,000 ብር ወሮታ የሚከፈለው  ይሆናል ይሄንን ፖስትም ሼር በማድረግ ...
22/02/2024

ይቺ ቆንጅዬ ውሻ ሮዚ ትባላለች ከምትኖርበት አካባቢም ዛሬ ጠዋት ጠፍታለች እና እባካችሁ አፋልጉን ሮዚን ላገኘ ደግሞ 10,000 ብር ወሮታ የሚከፈለው ይሆናል ይሄንን ፖስትም ሼር በማድረግ አግዙን
0913585438

"የእንስሶቻችንን ጤና ስንጠብቅ የኛም ጤንነት ይረጋገጣል"👇👇👇👇በአሁኑ ሰአት በጣም ትልቅ ስጋት ስለሆነው የእብድ ውሻ በሽታ ጉዳይ በተመለከተ ዛሬ በግብርና ሚኒስቴር  እኔና ዶር አልአዛር ይ...
21/02/2024

"የእንስሶቻችንን ጤና ስንጠብቅ የኛም ጤንነት ይረጋገጣል"

👇👇👇👇
በአሁኑ ሰአት በጣም ትልቅ ስጋት ስለሆነው የእብድ ውሻ በሽታ ጉዳይ በተመለከተ ዛሬ በግብርና ሚኒስቴር እኔና ዶር አልአዛር ይሄ ጉዳይ ከሚመለከታቸው ከዶ/ር ሲሳይ እና ከዶ/ር ወንዱ ጋር የተሳካ ውይይትን አድርገናል በቀጣይም እንዴት አብረን መስራት እንችላለን የሚለውን ተነጋግረናል ጥሩ የትውውቅ ግዜም ነበረን እነሱም በጥሩ መስተንግዶ ስለተቀበሉን በጣም አመሰግናለሁ🙏
"የእንስሶቻችንን ጤና ስንጠብቅ የኛም ጤንነት ይረጋገጣል!"

Hey families, the second round of street dog feeding is only one week left,  if you want to buy t-shirts to wear that da...
09/02/2024

Hey families, the second round of street dog feeding is only one week left, if you want to buy t-shirts to wear that day and also want to volunteer, contact me.Sponsorship is also possible for those who cannot afford a t-shirt.Therefore, if you want to support the food we prepare for the dogs and the various expenses we have that day, you can donate money into the account below.Thanks🙏

👇👇👇👇👇
1000553647887
feven ,nigisti, kaleab CBE

08/02/2024

Taking care of animals is the responsibility of every society.



My Interview with EBS tv

ሁለተኛው ዙር የጎዳና ውሾች ምገባ የካቲት 10 ቀን ይካሄዳል ስለዚህ በዚህ ቀን የሚለበሱትን ቲሸርቶች መግዛት የምትፈልጉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ኦርደር አድርጉ ለውሾቹ ምገባ የገንዘብ ድጋፍ ማ...
05/02/2024

ሁለተኛው ዙር የጎዳና ውሾች ምገባ የካቲት 10 ቀን ይካሄዳል ስለዚህ በዚህ ቀን የሚለበሱትን ቲሸርቶች መግዛት የምትፈልጉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ኦርደር አድርጉ ለውሾቹ ምገባ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉም በዚህ አካውንት ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ
1000553647887 feven nigisti kaleab /CBE/

02/02/2024

ከቪኦኤ ጋር ያደረኩትን ቆይታ እንድታዳምጡ ጋበዝኳችሁ

28/01/2024

Please watch this video,

How many of you have the heart to help the dogs that fell on the streets and lost attention.

How many of you see such Injured animals on your porch and pass them by and buy a dog for thousands of dollars and bring it into your home?

How many of you take care of dogs by breed and color?

How many of you hate to touch a dirty dog?

How many of you are happy to take care of a disabled dog?

Does a dog only mean that it is beautiful?

Does a dog mean only one born from a good breed?

What about these unfortunate dogs who were born in the streets and came to this earth out of their own permission

What about female dogs that were not born with their s*x chosen at birth?

What about the dogs that search find a shelter, food and water during the rain and sun.

What about the dogs who are disabled and suffer from lack of attention due to reckless drivers.

We humans are the source of all these animal sufferings and we are the solution too.

Therefore, those who claim to have true love for animals, open the door of your home and heart to these injured animals

It's great to think how I would feel if I was in their place and all this pain and abuse was done to me. We are lucky because we are human beings, but it is heartbreaking to see them suffer so much without being able to speak for themselves.

Now is the time for all of us to stand up as a voice🗣🗣 for these animals.

Animals also need attention

I am their voice and you?

I will pick up injured dogs from the streets, I will show love to them and I will become a family for them, how about you?

Be a voice for the voiceless animals by joining this challenge

A righteous [man] regardeth the life of his beast: but the tender mercies of the wicked [are] cruel."
(Proverbs 12:10)

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251913585438

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንስሳትም ትኩረት ይሻሉ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እንስሳትም ትኩረት ይሻሉ:

Videos

Share



You may also like