Markos PLC

Markos  PLC Agro-Chemicals, Seeds, Veterinary Drugs & Animal Feed Supplements Importer and Distributor

☎️ 0934497915, 0934497911, 0934497907

29/07/2026

ፊኖክሲል 20% በመግዛት የከብቶችዎን ጤና ይጠብቁ።

#ዘር



27/07/2026

Congratulations to our giveaway winner!

#ዘር



24/07/2026

For healthier maize throughout the season, rely on Shebelle.

#ዘር



21/07/2026

ማርቆስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር መቼ ተመሰረተ?

#ዘር



16/07/2026

ቲማቲምዎ በሌት ብላይት ሳይጎዳብዎት በሞግዚሜት ይጠብቁት!

#ዘር



ሲጠበቅ የነበረው በበቆሎ ሰብል ላይ ከብቅለት በኋላ የሚረጭ ቅጠለ ሰፋፊ እና የሳር አረሞችን የሚቆጣጠር የበቆሎ ፀረ-አረም ሸበሌ 300 ኦዲ (SHEBELLE 300 OD) በማርቆስ ሀ/የተ/የግ...
15/07/2026

ሲጠበቅ የነበረው በበቆሎ ሰብል ላይ ከብቅለት በኋላ የሚረጭ ቅጠለ ሰፋፊ እና የሳር አረሞችን የሚቆጣጠር የበቆሎ ፀረ-አረም ሸበሌ 300 ኦዲ (SHEBELLE 300 OD) በማርቆስ ሀ/የተ/የግ/ማህበር ገብቷል!

ስለሆነም የተመዘገባችሁ ደንበኞቻችን እንድትወስዱ፣ ያልተመዘገባችሁ ደግሞ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ሱቆቻችን በመሄድ እንዲሁም በስልክ እየደወላችሁ እንድትመዘገቡና ምርቱ ሳያልቅባችሁ በአስቸኳይ እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
ለበቆሎ ሰብል ጥራትና ለተሻለ ምርት፣ አስተማማኙን ፀረ-አረም ሸበሌ 300 ኦዲ ከማርቆስ ሀ/የተ/የግ/ማህበር በመግዛት ይጠቀሙ።

ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፡
0934497915, 0968979736, 0961878761, 0995989840

#ዘር



13/07/2026

Save your crops and boost your harvest with Indozate, the ultimate fungal solution from Markos PLC.

#ዘር



የዶሮ እርባታዎን ከኮክሲዲዮሲስ (Coccidiosis) በሽታ ለመታደግ ጆፕሮክስ (JOPROX) አስተማማኝ መፍትሄ ነው!ኮክሲዲዮሲስ የዶሮዎችን አንጀት በመጉዳት የውስጥ ደም መፍሰስ ያስከትላል።...
10/07/2026

የዶሮ እርባታዎን ከኮክሲዲዮሲስ (Coccidiosis) በሽታ ለመታደግ ጆፕሮክስ (JOPROX) አስተማማኝ መፍትሄ ነው!

ኮክሲዲዮሲስ የዶሮዎችን አንጀት በመጉዳት የውስጥ ደም መፍሰስ ያስከትላል። በዚህም ምክንያት ዶሮዎች ደም የቀላቀለ ኩስ ያሳያሉ፤ ካልታከሙም በቶሎ የመሞት አደጋ ይገጥማቸዋል።

ጆፕሮክስ በሽታውን ከማጥፋቱም ባሻገር በውስጡ ቫይታሚን ኬ3 (Vitamin K3) አካትቷል።

ቫይታሚን ኬ3 ደም እንዲረጋ በማድረግ በበሽታው የሚመጣውን የውስጥ ደም መፍሰስ ይቀንሳል፤ የዶሮዎችን ሞትም ይከላከላል።

በዶሮዎቻችሁ ጤንነት ላይ አትደራደሩ! ጆፕሮክስን ከማርቆስ ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን!

+251994757505

#ዘር



10/07/2026

የሚፈልጉትን ምርት እና መጠን ያሳውቁን፤ በፍጥነት እና በጥራት እናደርሳለን።

#ዘር



08/07/2026

ዝናብ ቢዘንብም ውጤቱ አይቀንስም፤ ሰብልዎን በማትኮ ጎልድ ከፈንገስ ይታደጉ።

#ዘር



Address

Gulele, Addisu Gebeya
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251944335236

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Markos PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Markos PLC:

Shortcuts

Share