Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ

Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ Unity Park is established in 2019. For more information go to https://unitypark.et/
(306)

The park is located at the Grand Palace in Addis Ababa, Ethiopia, a compound that has been a seat of state for more than a century and is finally open to the public.

A Day of Happiness with Unity Parks Corporation.  The Cooperative Bank of Oromia Management family had the privilege of ...
24/11/2025

A Day of Happiness with Unity Parks Corporation.

The Cooperative Bank of Oromia Management family had the privilege of visiting our diverse attractions, immersing themselves in:
- History that tells the story of Ethiopia’s proud heritage.
- Culture that celebrates diversity and unity.
- Science and technology that spark curiosity and innovation.
- Natural environments that offer peace, beauty, and togetherness.

Their journey through our parks was not just a visit—it was a celebration of what makes us truly happy: the balance of knowledge, leisure, and shared experiences.

Unity Parks Corporation continues to stand as a beacon of heritage, innovation, and community, ensuring every visitor finds joy—whether in quiet reflection or in the laughter of family and friends.

Cooperative Bank of Oromia

የአንድነት ፓርክ ሙዚየም ዓውደርዕይ፣ ሕዳር 14 ሲታወስአንድነት ፓርክ በውስጡ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለጎብኚዎች ምቹ በሆነ መንገድ በማቅረብ የከተማችን አንዱ እና ተመራጭ ስፍራ ሆኗ...
23/11/2025

የአንድነት ፓርክ ሙዚየም ዓውደርዕይ፣ ሕዳር 14 ሲታወስ
አንድነት ፓርክ በውስጡ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለጎብኚዎች ምቹ በሆነ መንገድ በማቅረብ የከተማችን አንዱ እና ተመራጭ ስፍራ ሆኗል። በዋነኝነትም ታሪካዊ ህንፃዎች፤የሚኒሊክ ህንጻዎች ስብስብ(እንቁላል ቤት)፣ዙፋን ቤት እና ግብር አዳራሽ ታሪካዊ መስህቦች በመሆን ለትውልድ ታሪክን በሙዚየም መልክ እያወሱ ይገኛሉ።ከዛሬ 50 አመት በፊትም ዙፋን ቤት ግማሽ ምእተ ዓመታት ያስቆጠረ ታሪካዊ ክስተትን አስተናግዷል።
በ1900 ዎቹ መጀመርያ ላይ የተገነባው ዙፋን ቤት ደርግ መስከረም 2፣ 1967 ዓ.ም ወደ ስልጣን ከመጣበት ወቅት አንስቶ በርካታ ውሳኔዎች የተላለፉባቸውን ታሪካዊ ስብሰባዎችን በአዳራሹ አስተናግዷል፡፡ ከሁነቶቹ መካከልም የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ባለስልጣናት የታሰሩበት እና የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው በዚሁ ዙፋን ቤት እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡
ሕዳር 14፣ 1967 ዓ.ም በተለምዶ ስልሳዎቹ ተብለው የሚታወቁት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ከፍተኛ የሲቪል ባለስልጣናትና ወታደራዊ መኮንኖች በጅምላ በደርግ መንግስት የተደገሉበት እለት ነበር፡፡ በከፍተኛ የቀድሞ ባለስልጣኖቹ እና ወታደራዊ መኮንኖች ላይ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ዙፋን ቤት በሚገኘው ዋና አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ፍርዱን ለመስጠት የተሰበሰቡት የደርግና ንዑስ ደርግ አባላት በ59 እስረኞች ላይ እጅ በማውጣት የሞት ፍርድ እንዲፈጸምባቸው ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ ከደርግ ጋር ቅራኔ ውስጥ በመግባት ከስራ ውጭ ሆነው የተቀመጡት ሌ/ጄኔራል አማን አምዶም በደርጉ ታስረው ይቅረቡ ትእዛዝ መሰረት እጃቸውን ሊይዝ ከሄደው ጦር ጋር ተዋግተው በመሞታቸው በእለቱ የሞቱ ግለሰቦች ቁጥር ወደ 60 ከፍ እንዲል አድርጓል፡፡
የታላቁ ቤተመንግሥት አንድነት ፓርክ ሙዚየም መሰል የሀገራችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ የወል ትውስታዎችን በሙዚየሞቹ አደራጃቶ ለእይታ አቅርቧል፡፡ የህዳር 14ቱን ሁነት የሚያሳየው የሙዚየማችን ክፍልም በሟች ቤተሰቦች፣ በተለያዩ ጊዜ በቦታው በታሰሩ፣ በሌላው የማህበረሰብ ክፍል፣ በወቅቱ በስልጣን ላይ በነበሩት ባለስልጣናትና በበርካታ ጎብኚዎች እየተጎበኘ በቀጣይ መሰል ድርጊት በሀገራችን እንዳይደገም ለማስተማሪያነት እየዋለ ይገኛል፡፡ ያለፍንባቸውን ጥሩና አሳዛኝ የታሪክ ውጣውረዶችን በአንድነት ፓርክ ሙዚየሞች ተደራጅተው ለእይታም ቀርበዋል፡፡

A group of students enjoyed an inspiring visit to the Science Museum — exploring innovation, technology, and science wit...
21/11/2025

A group of students enjoyed an inspiring visit to the Science Museum — exploring innovation, technology, and science with a special 50% group discount! ✨

19/11/2025

✨ A discovery at the Science Museum: a group of students explored innovation, technology, and science — all at 50% off the regular group entry price. 🧑‍🎓👩‍🎓

👉 Book your group visit today and inspire the next generation!

18/11/2025

ሳይንስ ሙዝየም ከሐሙስ እስከ ማክሰኞ ለጉብኝት ክፍት ነው!Godambaa Saayinsii Kamisaa hanga Kipxataa daawwannaaf banaadha!Science museum is op...
13/11/2025

ሳይንስ ሙዝየም ከሐሙስ እስከ ማክሰኞ ለጉብኝት ክፍት ነው!
Godambaa Saayinsii Kamisaa hanga Kipxataa daawwannaaf banaadha!

Science museum is open from Thursday to Tuesday!

ተማሪዎች የተዘጋጀውን የ50% የዋጋ ቅናሽ በመጠቀም ያደረጉት ጉብኝት! ዛሬ፣ በትምህርት በታቸው በኩል በቡድን በመምጣት ጉብኝት ለሚያደርጉ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የ50% የመግቢያ ዋጋ ቅናሽ ...
11/11/2025

ተማሪዎች የተዘጋጀውን የ50% የዋጋ ቅናሽ በመጠቀም ያደረጉት ጉብኝት!

ዛሬ፣ በትምህርት በታቸው በኩል በቡድን በመምጣት ጉብኝት ለሚያደርጉ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የ50% የመግቢያ ዋጋ ቅናሽ በመጠቀም ሳይንስ ሙዝየም የጎበኙ ንቁ ተማሪዎች በመቀበላችን ኩራት ይሰማናል።
የአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን አንዱ መዳረሻ በሆነው በሳይንስ ሙዝየም በቡድን ለሚመጡ ለተማሪዎች የ50% የመግቢያ ዋጋ ቅናሽ ማድረጉ የሚታወስ ነው።

Barattoonni Hir'ina seensa 50% taasifame Fayyadamuun Godambaa Saayinsii Daawwatan!

Har’a barattoota qaxalee saayinsifi teekinolojii irrattii kaka'umsa guddaa qaban hir'ina seensa Korporeeshinin Paarkii Tokkummaa barattootaaf taasise fayyadamun Godambaa Saayinsii Daawwatan simachuu keenyan kabaja guddaatu nutti dhagahama.
Bakkeewaan daawwannaa Koorporeeshini paarkii Tokkummaan Hogganaman keessaa Godambaa Saayinsii barattoota karaa mana barumsaa isaani gareedhan daawwataniif hir’ina %50 godhame akkuma itti fufetti jira.

Students Visited the Science Museum with a 50% Discount!

Today, we proudly welcomed a vibrant group of students who explored the wonders of science and innovation — all made possible through our 50% discount for school group visits.
This initiative, led by Unity Parks Corporation, is designed to make science more accessible and engaging for young learners across Ethiopia.
📣 Schools are encouraged to take advantage of this opportunity and inspire their students through hands-on educational experiences

For any information:-
Phone ፦ +251111653002
Website ፦ https://unitypark.et/
Instagram:- https://www.instagram.com/unityparkscorporation/
Telegram:- https://t.me/UnityParksCorporation
Email:- [email protected]

08/11/2025

05/11/2025

ሳይንስ ሙዝየም ከሐሙስ እስከ ማክሰኞ ለጉብኝት ክፍት ነው። በትምህርት ቤታቸው በኩል በቡድን ለሚመጡ ተማሪዎች የ50% ቅናሽ አድርገናል።

The Science Museum is open Thursday to Tuesday, and we offer a 50% discount for student groups visiting through their schools.

For any information:-
Phone ፦ +251111653002 /
Website ፦ https://unitypark.et/
Instagram :- https://www.instagram.com/unityparkscorporation/
Telegram:- https://t.me/UnityParksCorporation
Email:- [email protected]

Address

Lorenzo Tiezaz Road
Addis Ababa
1031

Opening Hours

Tuesday 09:00 - 16:00
Wednesday 09:00 - 16:00
Thursday 09:00 - 16:00
Friday 09:00 - 16:00
Saturday 09:00 - 16:00
Sunday 09:00 - 16:00

Telephone

0118578718

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Unity Park Ethiopia - አንድነት ፓርክ ኢትዮጵያ:

Share

Category

About UnityPark Ethiopia

The total land coverage of the grand palace is 40 acres and it contains myriads of historical buildings and plants that date back to the time of emperor Menelik II, the founder of the Grand Palace.