Minimal Real Estate PLC

Minimal Real Estate PLC ከመጠነኛ የአኗኗር ዘይቤ ጋር ፤ የመኖርያ ቤት ችግርን መቅረፍ::

🌼 እንቁጣጣሽ 2017 🌼ብዙ የለፋንበትን 'የሚኒማል ቃሊቲ መንደርን' ከወረቀት ሥራ ወደ መሬት ተግባር የምናወርድበት  የሥራ ዓመት ይሁንልን።መልካም አዲስ ዓመት። ይመዝገቡ:- https://f...
10/09/2024

🌼 እንቁጣጣሽ 2017 🌼

ብዙ የለፋንበትን 'የሚኒማል ቃሊቲ መንደርን' ከወረቀት ሥራ ወደ መሬት ተግባር የምናወርድበት የሥራ ዓመት ይሁንልን።

መልካም አዲስ ዓመት።

ይመዝገቡ:-

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

🇸🇳ሴኔጋል።ዳካር ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ አውቶብስ ፈጣን የመተላለፊያ መረብን አስጀመራለች። በ23 ጣቢያዎች፣ 3 ማዕከሎች እና 300,000 መንገደኞችን...
03/09/2024

🇸🇳ሴኔጋል።

ዳካር ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ አውቶብስ ፈጣን የመተላለፊያ መረብን አስጀመራለች። በ23 ጣቢያዎች፣ 3 ማዕከሎች እና 300,000 መንገደኞችን በየቀኑ የማጓጓዝ አቅም ያለው ይህ የ18.3 ኪሎ ሜትር መንገድ ሁኔታውን የሚቀይር ነው።
AFacts.

Some where in Addis Ababa, CMC. Magnificent!
11/08/2024

Some where in Addis Ababa, CMC. Magnificent!

እነሆ መኖርያ ቤት በእርስዎ ፍላጎት እና አቅም‼️__በከፍተኛ ዋስትና፣ በዝቅተኛ ዋጋ  የመኖርያ ቤት ባለቤት መሆን እንዴት ይቻላል!? ___🙏🏿 በ1ሺ ብር ምዝገባ፣🎈470ሺ ብር በራስዎ ሂሳብ...
17/06/2024

እነሆ መኖርያ ቤት በእርስዎ ፍላጎት እና አቅም‼️
__
በከፍተኛ ዋስትና፣ በዝቅተኛ ዋጋ የመኖርያ ቤት ባለቤት መሆን እንዴት ይቻላል!?
___

🙏🏿 በ1ሺ ብር ምዝገባ፣

🎈470ሺ ብር በራስዎ ሂሳብ ቁጥር ቁጠባ በ4 ወር ውስጥ መቆጠብ፣

🎉 600ሺ ብር በራስዎ ሂሳብ ቁጥር በ6ወር ውስጥ መቆጠብብቻ ከእርስዎ ይጠበቃል።

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ። የመንደር ባለቤት ይሁኑ።

https://forms.gle/MnhgnVyirbFU2PA68

በከፍተኛ ዋስትና የመኖርያ ቤት ባለቤት ይሁኑ።🎉🎊🙏🏿🪢ኑ ሚኒማል መንደርን እንገንባ!🏘️🏢🏞️በ14ሺ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ 400 ቤቶችን እንገነባለን። ከሚገነቡ 400 ቤቶች ውስጥ:-👇🏿👇🏿👇🏿1...
04/05/2024

በከፍተኛ ዋስትና የመኖርያ ቤት ባለቤት ይሁኑ።
🎉🎊🙏🏿🪢
ኑ ሚኒማል መንደርን እንገንባ!
🏘️🏢🏞️

በ14ሺ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ 400 ቤቶችን እንገነባለን።
ከሚገነቡ 400 ቤቶች ውስጥ:-
👇🏿👇🏿👇🏿
1) 100 ቤቶች በቅድሚያ ተሸጠዋል።
2) 200 ቤቶች በቅናሽ ዋጋ ለሽያጭ ቀርበዋል።
3) 100 ቤቶች ለቀጣይ ሽያጭ ይቀመጣሉ።
ድምር= 400
————-
200 ቤቶች የአከፋፈል ሂደት :-
1. መመዝገቢያ 71,000 የማሕበር አባል ለመሆን። የስምምነት እና የዋስትና ውል።
__
2. 71ሺ ከከፈሉ በኋላ ቅድመ ክፍያ 400,000 ብር ሲሆን ፤ ይህ ክፍያ በደንበኛው በግል ሂሳብ የሚቀመጥ፣ የማሕበር አባል መሆን የሚያስችል ነው። 28 አባላት በአንድ ማህበር ውስጥ በአንድ ህንፃ ላይ ይመደባሉ።
___
3. ቀጣይ ክፍያ 600,000 ሲሆን፣ የሚከፈለውም ግንባታው 20% ሲደርስ ነው። ክፍያ በተጠየቀ በስድስት ወር ውስጥ በደንበኛው የግል ሂሳብ የሚቀመጥ ይሆናል።
___
4. 4ኛ ክፍያ የግንባታውን 60% ለማድረስ እና የባንክ ብድር ለማግኜት የሚያስችል ነው።
____
ቀሪውን ክፍያ ቤትዎን እየኖሩበት በየወሩ የሚከፍሉት ይሆናል።

ይህ እድል ለእርስዎ የተዘጋጄ ነው። በነፃ ይመዝገቡ።
_____
በከፍተኛ ዋስትና የመኖርያ ቤት ባለቤት ይሁኑ።
በዚህ ይመዝገቡ።
https://forms.gle/cLmd95TAaA4j78429
______
መልካም የትንሣኤ በዓል።

"በመስቀል ላይ ሳለ ጌታችን ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ሁሉ ተፈጸመ አለ፤ (ማር. ፲፭፥፴፯)፤ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በፈቃዱ ለየ፡፡ አይሁድም እኒህ ሰዎች እንደተሰቀሉ አይደሩ፤ ምክንያቱ...
03/05/2024

"በመስቀል ላይ ሳለ ጌታችን ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ሁሉ ተፈጸመ አለ፤ (ማር. ፲፭፥፴፯)፤ ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በፈቃዱ ለየ፡፡

አይሁድም እኒህ ሰዎች እንደተሰቀሉ አይደሩ፤ ምክንያቱም ቀጣዩ ቀን ሰንበት ነውና ጭናቸውን ሰብረው ያወርዷቸው ዘንድ ጲላጦስን ጠየቁት፤ እርሱም ፈቀደላቸው፡፡

የሁለቱ ወንበዴዎች፤ ፈያታይ ዘየማንንና ፈያታይ ዘጸጋምን አብረው አወረዷቸው፤ ከጌታችን ዘንድ ቢቀርቡ ፈጽሞ ሞቶ አገኙት፤ በዚህም ጭኑን ሳይሰብሩት ቀሩ፡፡
ሌላው ግን የተመሰለው ምሳሌ ፍጻሜ ሲያገኝ ነው፤
የፋሲካውን በግ ‹‹አጥንቱን ከእርሱ አትስበሩ›› የተባለው አሁን ተፈጸመ፤(በዘፀ.፲፪፥፲)፡፡"

“It is the part of a wise man to keep himself today for tomorrow, and not venture all his eggs in one basket.”____Don Qu...
19/04/2024

“It is the part of a wise man to keep himself today for tomorrow, and not venture all his eggs in one basket.”
____
Don Quixote.

 !
09/04/2024

!

ለምን ተመራጭ ሆንን?______በዋጋችን ዝቅተኛነት ብቻ አይደለም። በዋስትናችንም ጭምር ነው።____________በከፍተኛ ዋስትና፣ በዝቅተኛ ዋጋ ይመዝገቡ። በ1ሺ ብር ምዝገባ፣ ሙሉ መረጃውን ...
03/04/2024

ለምን ተመራጭ ሆንን?
______
በዋጋችን ዝቅተኛነት ብቻ አይደለም። በዋስትናችንም ጭምር ነው።
____________
በከፍተኛ ዋስትና፣ በዝቅተኛ ዋጋ ይመዝገቡ።

በ1ሺ ብር ምዝገባ፣ ሙሉ መረጃውን ካገኙ በኋላ ፤ ዕጣ ውስጥ ለመሳተፍ 70ሺ ብር ከፍለው የመኖርያ ቤት ባለቤትነትዎትን ዕውን ያድርጉ።

60% ቅድሚያ ለሚከፍሉ የይዞታ ባለቤትነት ካርታ ወድያውኑ ያገኛሉ።
______________
ዛሬውኑ ይመዝገቡ።

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

😋🤤 Yummy and also Healthy! ______~____~____~_____ 😋🤤
01/04/2024

😋🤤 Yummy and also Healthy!
______~____~____~_____ 😋🤤

መኖርያ  ቤት ውድ  መሆን የለበትም!በ1ሺ ብር ምዝገባ፣ ሙሉ መረጃውን ካገኙ በኋላ ፤ ዕጣ ውስጥ ለመሳተፍ 70ሺ ብር ከፍለው የመኖርያ ቤት ባለቤትነትዎትን ዕውን ያድርጉ። 60% ቅድሚያ ለሚ...
25/03/2024

መኖርያ ቤት ውድ መሆን የለበትም!

በ1ሺ ብር ምዝገባ፣ ሙሉ መረጃውን ካገኙ በኋላ ፤ ዕጣ ውስጥ ለመሳተፍ 70ሺ ብር ከፍለው የመኖርያ ቤት ባለቤትነትዎትን ዕውን ያድርጉ።

60% ቅድሚያ ለሚከፍሉ የይዞታ ባለቤትነት ካርታ ወድያውኑ ያገኛሉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ።

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

23/03/2024

መኖርያዬ® Menoriyaye- መኖርያዬ

በየሣምንቱ ስለመኖርያ ቤቶች ለተመልካቾች የሚቀርብ፣

መኖርያ ቤት ገንቢዎች ፣ የግንባታ እቃዎች አቅራቢዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ተቋራጮች፣ የሽያጭ አማካሪዎች፣ ሪል እስቴቶች፣ ፋይናንስ ተቋማት፣ የቀለም እና የውስጥ ስራ፣ ፈርኒቸር. .. ወዘተ፤ ዘርፈ ብዙ ድርጅቶች የሚሳተፉበት ምርት እና አገልግሎቶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት የሚዲያ መርሃግብር።

ስለ መኖርያ ቤት ልዩ ሃሳብ ያላችሁ፣ በመኖርያ ቤት ዙርያ ተያያዥ ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎቶቻችሁን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ።
____
0974 66 06 76 ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ሊንክ ያገኙናል፣
ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/menoriyayiechannel
ዩቱብ
https://www.youtube.com/-minimalhouse520 ያገኙናል።
___

አፓርትመንት በጎርጎራ እንዳያመልጥዎ።በውቧ እና አስደናቂዋ ውብ ስፍራ ጎርጎራ፣ ሲና ቪው ህንፃ ላይ የአፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ።ሙሉ መረጃውን በዚህ ሊንክ በመመዝገብ ያገኙታል!👇🏿👇🏿👇🏿htt...
21/03/2024

አፓርትመንት በጎርጎራ እንዳያመልጥዎ።

በውቧ እና አስደናቂዋ ውብ ስፍራ ጎርጎራ፣ ሲና ቪው ህንፃ ላይ የአፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ።

ሙሉ መረጃውን በዚህ ሊንክ በመመዝገብ ያገኙታል!
👇🏿👇🏿👇🏿
https://forms.gle/9bm9qit2v5U9mMU57

ሊያመልጥዎ የማይገባ እድል!

በከፍተኛ ዋስትና፣ በዝቅተኛ ዋጋ ይመዝገቡ። በ1ሺ ብር ምዝገባ፣ ሙሉ መረጃውን ካገኙ በኋላ ፤ ዕጣ ውስጥ ለመሳተፍ 70ሺ ብር ከፍለው የመኖርያ ቤት ባለቤትነትዎትን ዕውን ያድርጉ። 60% ቅድ...
19/03/2024

በከፍተኛ ዋስትና፣ በዝቅተኛ ዋጋ ይመዝገቡ።

በ1ሺ ብር ምዝገባ፣ ሙሉ መረጃውን ካገኙ በኋላ ፤ ዕጣ ውስጥ ለመሳተፍ 70ሺ ብር ከፍለው የመኖርያ ቤት ባለቤትነትዎትን ዕውን ያድርጉ።

60% ቅድሚያ ለሚከፍሉ የይዞታ ባለቤትነት ካርታ ወድያውኑ ያገኛሉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ።

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

እንደ ቅድመ አያቶቻችን ታሪክ ለመስራት ዝግጁ ነን!መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም። መኖርያ ቤት በዝቅተኛ ዋጋ ከፈለጉ በዚህ ይመዝገቡ። https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9
13/03/2024

እንደ ቅድመ አያቶቻችን ታሪክ ለመስራት ዝግጁ ነን!

መኖርያ ቤት ቅንጦት አይደለም።

መኖርያ ቤት በዝቅተኛ ዋጋ ከፈለጉ በዚህ ይመዝገቡ።

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

የመኖርያ ቤት ባለቤት መሆን ከባድ አይደለም። ውስብስብ መሆንም የለበትም። በመሃንዲሶቻችን አማካኝነት በፍጥነት ገንብተን ያስረከብናቸው ህንፃዎች ምስክሮቻችን ናቸው። መኖርያ ቤት ከፈለጉ በዚህ...
10/03/2024

የመኖርያ ቤት ባለቤት መሆን ከባድ አይደለም። ውስብስብ መሆንም የለበትም።

በመሃንዲሶቻችን አማካኝነት በፍጥነት ገንብተን ያስረከብናቸው ህንፃዎች ምስክሮቻችን ናቸው።

መኖርያ ቤት ከፈለጉ በዚህ ይመዝገቡ።
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

03/03/2024

ከ27 ካሬ ጀምሮ እስከ 90ካሬ ድረስ። የካሬ ዋጋ 49ሺ ብር።

መኖርያ ቤት የሚፈልግ ኹሉ መኖርያ ቤት እንዲኖረው የሚያስችል አሰራር ዘርግተናል።

እድሉ እንዳያመልጥዎት በዚህ ይመዝገቡ።

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

03/03/2024

ለ20ሺ መኖርያ ቤት ተመዝጋቢዎች የተዘጋጄው የአይቲ ሲስተም።
መኖርያ ቤት ፈላጊ ከሆኑ ይመዝገቡ

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

ከድል መልስ በርካታ ስራ ይጠብቀናል።አድዋ!
03/03/2024

ከድል መልስ በርካታ ስራ ይጠብቀናል።
አድዋ!

27/02/2024

ልዩነታችን ሙሉ ዋስትናችን!

በዝቅተኛ ዋጋ ከፍተኛ ዋስትና ይዘው የመኖርያ ቤት ባለቤት ይሁኑ። እንዴት? ዝርዝሩን ይመልከቱ።

መኖርያ ቤት ፈላጊ ከሆኑ በዚህ ይመዝገቡ።

https://forms.gle/8aqNVU9tBTQNdN6g9

ሙሉውን ዝርዝር በዩቱብ ቻናላችን ይለቀቃል።

Subscribe:-

https://youtube.com/-minimalhouse520?si=jd1HDlPVLT3Pbw5T
____

Address

Addis Ababa, Yeka Sub City Woreda 06
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Minimal Real Estate PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Minimal Real Estate PLC:

Videos

Share