12/01/2023
3ተኛው አግሪ ኔትወርክ እና ኢቨንት
ጥር 6 ቅዳሜ የማይቀርበት !!!!
በሳለፍነው ታህሳስ 22 የተዘጋጀው 2ተኛው ልዩ አግሪ ኔትወርክ እና ኢቨንት ብዙዎችን በግብርና ዘርፍ ጀማሪዎች ከአበዳሪ ተቋማት እና ባለሙያዎች ጋር አስተዋውቆ አልፎአል።
በመጪው ጥር 6 ቅዳሜ በዘርፉ ላይ ያሉ ስኬታማ ሰዎች ባለሙያዎች በፋይናንስ ዘርፍ ደግሞ የተቋማት ሀላፊዎችን ይገኛሉ ።
ጥር 6 ቅዳሜ በመገናኛ ከአማረ አብርሀም ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ቫይብስ ሆቴል ከጠዋቱ 3 ሰአት እስከ 7 ሰአት
ለመመዝገብ እና ቦታ ለማስያዝ
በስልክ ቁጥር፡
0966208403/0908915767
1. ጃክሮስ መብራት ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ ብርሀን ባንክ ካለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ
2. መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ